Tech Science TV
TECHIN DOCUMENTARY
Latest News
የኢትዮጵያን 50 በመቶ የዘይት ፍላጎት ያሟላል የተባለው ፋብሪካ ሊጠናቀቅ ነው
የኢትዮጵያን 50 በመቶ የዘይት ፍላጎት ያሟላል የተባለው ፋብሪካ ሊጠናቀቅ ነው
በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለምርት የሚቀርበው የቅባት ዘር እና የምግብ ዘይት አቅርቦት በሃገሪቱ ካለው ከፍተኛ ፍላጎት ጋር ያልተመጣጠነ በመሆኑ በየጊዜው ቀላል ሊባል የማይችል የውጭ ምንዛሬ ወደ ሌሎች ሃገራት በግዢ መልክ እንደሚወጣ ይታወቃል፡፡
National Digital Library Formal Launch
