Vacancy 2
የስራ ማስታወቂያ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን ለመቅጥር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት በመረጃ ማዕከሉ በOnline በwww.stic.gov.et/announcement መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ | የሰው ኃይል ብዛት
| ተፈላጊ ችሎታ |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
ደረጃ |
ደመወ |
የቅጥ ሁኔታ |
የስራ ቦታ | |
የትምህርት ደረጃ | የትምህርት አይነት | ||||||||
2. |
የእንፎርሚሽን መሰረተ ልማት ዳይሬክተር |
1 |
ሁለተኛ ዲግሪ | ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ | 10 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ |
ደረጃ-18 |
10153 |
ቋሚ |
አ.አ |
3. |
የኦዲት ዳይሬክተር II |
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
በአካውንቲግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት | 10 ዓመት በኦዲት ቡድን መሪነት፣ ከፍተኛ ባለሙያነት |
ደረጃ-15 |
6809 |
ቋሚ |
አ.አ |
4.
|
የትምህርትና ስልጠና ባለሙያ III
|
1 |
የመጀመሪያ ዲግሪ | ማናጅመንት ፣የልማት ሥራ አመራር ፣የሰው ሀብት ሥራ አመራር ፣ ኤዱኬሽናል ፕላኒንግ እና ማናጅመንት፣ | 4 ዓመትበሰው ሀብት ልማትና ስልጠና የተገኘ ልምድ |
ደረጃ-10 |
5304 |
ቋሚ |
አ.አ |
5. | የዲጂታል ላይበረሪና መረጃ ቋት ቡድን መሪ
| 1 | የመጀመሪያ ድግሪ | ኤሌክትሪካልናኮምፒዩተርኢንጂነሪንግ፣ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽንቴክኖሎጂ፣ኢንፎርሜሽንሲስተም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ | ስምንት (8) ዓመት የስራ ልምድ አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | ደረጃ-16 | 8448 | ቋሚ | አ.አ |
6. | አካዉንታት 11 | 1
| የመጀመሪ ዲግሪ | አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ | 2 ዓመትበሂሳብ ሥራ ላይ በመሥራት | ደረጃ-9 | 4085 | ቋሚ | አ.አ |
7. | የእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
| 1 | የመጀመሪያድግሪ | ኢኮኖሚክስ፡ማንጅመንት፡ቢዝነስ ማንጀመንት፡ስታትስቲክስ | 9 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ | ደረጃ-15 | 6809 | ቋሚ | አ.አ |
ለBSc/BSA እና ከዚያ በላይ ላሉ አመልካቾች፡- በOnline ብቻ ባላቹሁበት ሆናቸሁ
በwww.stic.gov.et/announcement መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የመመዝገቢያ ቀናት ይህ ማስታወቂያበ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
አድራሻ፡- አዲሱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ ሲሆን ከሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት ጀርባ ባለው የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ፡፡
- ዌይብሳይት : www.stic.gov.et ፖ.ሳ.ቁ : 2884
- ኢሜል፡ info@stic.gov.et ስልክ : +251111265223