Skip to Content

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ1

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ2

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ3

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ4

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ5

ቴክ-ሳይንስ ቅጽ6

Tech Science TV Tech Science TV

STIC DOCUMENTARY

Latest News Latest News

Back

የወዳደቁና አገልግሎት የማይስጡ ፕላስቲኮች መልሶ መጠቀም የሚያስችሉ ማሽኖች በመስራትና መጠቀም

Image
የድርጅቱ ሥም : ሳሩት ቢ የብረታ ብረት ስራ ድርጀት
አድራሻ : አዲስ አበባ
ስልክ :
ኢሜይል :
ዌብሳይት
የቴክኖሎጂዉ ዋጋ
የቴክኖሎጂው መጠሪያ : የወዳደቁና አገልግሎት የማይስጡ ፕላስቲኮች መልሶ መጠቀም የሚያስችሉ ማሽኖች በመስራትና መጠቀም
ቴክኖሎጂው መቼ ተጀመረ :
ቴክኖሎጂው መቼ ተጠናቀቀ :
ገለጻ: ተቋሙ የወዳደቁና አገልግሎት የማይስጡ ፕላስቲኮች መልሶ መጠቀም የሚያስችሉ ማሽኖች በመስራትና በመጠቀም የተሻለ አቅም ፈጥረዋል፡፡ ይህን መነሻ በማድረግ የተለያዮ ፍብሪካዎች ፍላጎት ጥያቄ መሰረት በማድረግ ማሽኖችን ከነሙሉ መለዋወጫቸው በሃገር ውስጥ ከሚገኙ ግብዓቶች በመጠቀም በአዳዲስ ሞዲፊኬሽን ለተለያዮ ድርጅቶችና ግለሰቦች ከውጭ ሀገር ከሚገቡት ጋር ከፍተኛ ጥራትና አነስተኛ ዋጋ ስርተው አቅርበዋል፡፡ እንዲሁም በማምረቻ ተቋማት ውጤታማ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በማሸጋገር የሽልማት ዘርፍ የ2008 ዓ.ም 7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ውድድር የወርቅ ተሸላሚ ሆኖ ተመርጧል፡፡

// ]]>