Tech Science TV
STIC DOCUMENTARY
Latest News
Latest News
የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የህክምና ፕሮፌሰር
Could Genetics Influence What We Like to Eat?
ጌሪ አሜሪካ ተብሎ የሚጠራው የእህል ፈጅ ትል መድሀኒት ያገኙት እናት ወ/ሮ ታቦቴ አባተ
ትኩረት የማጣት መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው
የማጃንግ የደን ባዮስፌር ሪዘርቭ ሆኖ በዩኔስኮ ተመዘገበ
In the future you will not have to use a plug to charge your car
ፕሮፌሰር እደማርያም ጸጋ (1929 - 2010)
Beekeeping and Honey Production
BUTTERFLY WINGS INSPIRE NEW SOLAR AND STEALTH TECHNOLOGIES
A Smart T-Shirt Monitors Your Breathing Rate in Real Time
የአለም ሎሬት ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ
Chinese City Installs Automatic Pedestrian Gates to Prevent Jaywalking
Flying cars set for takeoff at Tokyo Olympics in 2020
Lack of dust makes China's air pollution much worse
China makes 'flammable ice' breakthrough in South China Sea
Researchers Have Successfully Grown Premature Lambs in an Artificial Womb
“Project Portal” – a hydrogen fuel cell system designed for heavy duty truck use.
Science and Technology Minister Is Spending 67.5 Million For 21 Selected Projects!
National Digital Library Formal Launch

Social Feed
Science News
ሳይንስ እረጅናን ማቆም ይቻለው ይሆን?
እርጅና በዚች ምድረ ለመቀጠል ወይም ለመኖር እና ለመራባት አስፈላጊ የሆኑ አካላዊ ተግባራት በጊዜ ሂደት ውስጥ መቀነስ ነው፡፡
እርጅናን ማቆም አይቻልም ነገር ግን ለማቆም ሳይንቲስቶች እየሰሩ መሆኑን ታውቋል፡፡
ሳይንቲስቶቸች እንደሚጠቁሙት እርጅናን ለማቆም ሚሥጥሩ ያለው ቴሎሜሬስ (telomeres) ላይ ነው፡፡ ቴሎሜሬስ የሚገኘው በኛ ክሮሞዞሞች ጫፍ ላይ ነው፡፡
ቴሎሜሬስ
- ክሮመዞሙን ከጊዜዳ ጊዜ እየተበላሸ ከመምጣት ይታደገዋል ይጠብቀዋል
- ርዝመታቸውም ምን ያህል ጊዜ እንደምንኖር ተፅኖ ያደርጋሉ
በፕሮጄሪያ (progeria) የተጠቁ ህፃናቶችን ቴሎሜሬስ ያጠኑ ዶክተሮች እንደተናገሩት በፕሮጄሪያ (progeria) የተጠቁ ሰዎች በጣም አጭር ቴሎሜሬስ ነው ያላቸው፡፡ ነገር ግን ዶክተሮቹ ቴሎሜሬሱን ረጅም ሲያደርጉት በፕሮጄሪያ (progeria) የተጠቁት ሴሎች ማርጀታቸውን አቁመዋል፡፡ እናም በእንዳንድ ሴሎች ላይ የነበርው እርጅና ሙሉ በሙሉ ማገገም ችሏል፡፡
ፕሮጄሪያ (progeria) ሶዎችን በቶሎ እንዲያረጁ የሚያደርግ ገዳይ በሽታ ነው፡፡ በፕሮጄሪያ (progeria) የተጠቁ ሰዎች ጎረምሳነት እንድሜያቸው የዘለለ ህይወት የላቸውም፡፡
ባጠቃለይ የተደረገው ጥናት ተደጋጋሚ ማጣራት ይፈልጋል ነገር ግን ጠናቱ እንዴት አንደምናረጅ ጠቋሚ ከመሆኑም በላይ የታመሙ ህፃናትን ለመርዳት ያገለግላል፡፡
አታርጁልኝ ብሎ ያስነበባችሁ ፡- Houston Methodist Research Institute Journal of the American College of Cardiology ጠቅሶ ያስነበበን የአለም ኢኮኖሚ ፎረም ነው