መግለጫ

በዚህ ዳይሬክተሪ ስር የገቡ ቴክኖሎጂዎች በተቋሙ 2007 ዓ.ም ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ የዳሰሳ ጥናት ወቅት የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የተሰበሰቡትም ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ከቴ/ሙያ ት/ማ/ተቋማት እና ከግለሰብ የፈጠራ ባለሙያዎች ነው፡፡ ቴክኖሎጂዎቹም ቀድሞ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች መሰረት በማድረግ ማሻሻያ የተደረገባቸውና ከውጪ እንዲሁም ሀገር ውሰጥ ከነበሩት የተቀዱ ናቸው፡፡ ዳይሬክተሪው በአጠቃላይ ቴክኖሎጂዎቹ የሚገኙበት አድራሻ፣ ስለ ቴክኖሎጂው አጠቃላይ መረጀና የቴክኖሎጂው ዘርፍ እንዲሁም ፎቶ ይዞል፡፡ የቴክኖሎጂዎቹ ዘርፍ የተቀመጠዉ ቴክኖሎጂዉ ከሚሰጠዉ አገልግሎት አንጻር ነዉ፡፡

Asset Publisher Asset Publisher

Back

በማኑዋል የሚሰራ የልብስ ማጠቢያ

Image
የድርጅቱ ሥም : ብርሃን ኢትዮጵያ ቴ/ሙ/ስ ተቋም
አድራሻ : አራት ኪሎ ኮብል ፊትለፊት
ስልክ : 011-1-11-16-28
ኢሜይል :
ዌብሳይት ${inventory_website.getData()}
የቴክኖሎጂዉ ዋጋ ${Inventory_price.getData()}
የቴክኖሎጂው መጠሪያ : በማኑዋል የሚሰራ የልብስ ማጠቢያ
ቴክኖሎጂው መቼ ተጀመረ :
ቴክኖሎጂው መቼ ተጠናቀቀ :
ገለጻ: ማኑዋል የልብስ ማጠቢያ የኤሌክትሪክ ሀይልን የማይጠቀም ሲሆን የሚፈለገውን ልብስ መሳሪያው ውስጥ በማስገባትና መሳሪያውን በማሽከርከር ማጠብ ያስችላል፡፡ በአንድ ግዜ 3 ብርድልብስ ማጠብ የሚያስችል መሳሪያ ነው፡፡