Most viewed Asset
Technologies
Content with Technologies Individual Innovators .
የማር ማቀነባበርያ ማሽን (honey processor machine)
ማሽኑ የማር ተረፈ ምርቶችን በማጣራት ንፁ ወለላ ማር ማምረት የሚያስችል ሲሆን የሚሰራውም በኤሌክትሪክ ሃይል ነው፡፡ በቀን እስከ ሰባት መቶ(700) ኪ.ግ ማር ማምረት ይችላል፡፡
መፀዳጃ ቋት
ሥራው- በተለያዩ ግንባታዎች ውስጥ ሲተከል ከነበሩ የሽንት ቤትና የመታጠቢያ መሳሪያዎች ያለውን ክብደት በመቀነስ የስርገት ተፅዕኖዎችን የሚካለከል ፋይበር ፕላስቲክ ለሰው መፀዳጃ ምቹና ቀላል ነው፡፡
ተገጣጣሚ ቤት
ጅብሰን፤ ማግኒዥየም ቦርድ ፤ የተለያዩ ብረቶችን በመጠቀም የሚፈቱና የሚገጠሙ መሻሻለ በሚስፈልግ ጊዜ መሻሻል የሚችል እስከ ግራውንድ ፕላስ ዋን ድረስ ቤቶች መሰራት ተችሎል፡፡ የቤት ስራው ወርክሾፕ ውስጥ ከለቀ በኃላ በተፈለገው ቦታ ሄዶ የሚገጠም ነው፡፡ ለቤት ስራው አገልግሎት ላይ የዋለው የማግኒዥየም ቦርድ...
ቆሻሻ መጥረጊያ
መሳርያው በቀላል ወጪ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ መጥረጊያ ነው፡፡ ቆሻሻውን በውስጡ ይይዛል፤ አቧራ የማያቦንና እንደጋሪም ሆኖ የሚገለግል ለከተማ ፅዳት ጥልቅ አስተዋፆ የሚኖረው መሳርያ ነው፡፡
ሉሊያ እና ጓደኞቻቸው የእ/ብ/ብ ሥራ፡
የድርጅቱ ሥም : ...
ሉሊያ እና ጓደኞቻቸው የእ/ብ/ብ ሥራ
seyaeryutgfjfdgnb
dlskhg,dhg.zcb,mzd
,bcmx,bkzf.dklhzdfhn
dlskhg,dhg.zcb,mzd
,bcmx,bkzf.dklhzdfhn
ርእስ
title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1title1
የኩኪስ መጠቅለያ ካርቶን ማምረቻ
ስራው- የኩኪስ ካርቶኖችን ቆራራጦ መጠቅለ እና በሚፈለገው መጠን ለማዘጋጀት ያስችላል፡፡
መፀዳጃ ቋት
ሥራው- በተለያዩ ግንባታዎች ውስጥ ሲተከል ከነበሩ የሽንት ቤትና የመታጠቢያ መሳሪያዎች ያለውን ክብደት በመቀነስ የስርገት ተፅዕኖዎችን የሚካለከል ፋይበር ፕላስቲክ ለሰው መፀዳጃ ምቹና ቀላል ነው
technology
የድርጅቱ ሥም : ...
— 10 Items per Page