Tech Science TV
TECHIN DOCUMENTARY
Latest News
አስደሳች ዜና ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በሙሉ
አስደሳች ዜና ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በሙሉ
**************************
የመንግስት ተቋማት የአሰራር ስርዓትን በሶፍትዌር የማዘመን ፕሮጀክት አካል መሆን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከሃምሌ 1 እስከ ነሀሴ 30 የሚቆይ የሰመር ካምፕ ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡
ተሳታፊዎች፡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ሆነው በሶፍትዌር ማበልጸግ ዙሪያ ችግር ፈቺ የሆኑ ፕሮጀክቶችና የፕሮጀክት ሃሳብ ያላቸውና ከተቋሙ ተማሪ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማምጣት የሚችሉ
የመመዝገቢያ አድራሻ፡- http://www.techin.gov.et/
ወይም ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ
የምዝገባ ጊዜ፡- ከሰኔ 20- ሰኔ 29/2011ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ፡- በ09-66-24-16-85
09-24-24-57-66
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት
National Digital Library Formal Launch
