INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date

የሩዘ መፈልፈያ እና መፈተጊያ ማሽን

Image
የግ.ሞ ቁጥር : 445
ማመልከቻ ቁጥር : ET/UM/12/1007
ማመልከቻ ቀን : 25/01/2012እ.አ.አ.
የቀደምትነት መግለጫ : የማመልከቻ ቀን የቀደምትነት ቀን ነው
ምዝገባ ቀን : 28/11/2012 እ.አ.አ.
ዓለም አቀፍ ምደባ : B23C 1/00
የፈጠራው ርዕስ : የሩዘ መፈልፈያ እና መፈተጊያ ማሽን
የፈጠራው ሠራተኛ : ውብሸት ደለለኝ ኃ/ሚካኤል እና አዳነ ገነቴ ብሩ፣ ፖ.ሳ.ቁ.፤ 61/1034፣ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
አመልካች : ውብሸት ደለለኝ ኃ/ሚካኤል እና አዳነ ገነቴ ብሩ፣ ፖ.ሳ.ቁ.፤ 61/1034፣ አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
ወኪል : የለም
       

አብስትራክት: አነስተኛ ፈጠራው የሩዝ መፈልፈያ እና መፈተጊያ ማሽንን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው በኤሌክትሪክ ወይም በናፍጣ ሞተር የሚሠራ ሆኖ ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የአሉት ሲሆን፤ አንደኛውና የላይኛው ክፍል ገለባውን የሚለይ ሆኖ ገለባውን እንዲለይ ሁለት ተሸከርካሪ ጎማዎች እና በሁለቱ ጎማዎች መካከል ያለውን ክፍተት የሚመጥን መቆጣጠሪያ የተገጠመለት ነው፡፡ ሁለተኛው የታችኛው ክፍል ገለባው የተለየለትን ሩዝ መፈተጊያ እና ሩዙ ንጣት እንዲጨምር የሚያደርግ ሆኖ በተጨማሪም መፈተጊያው በሚሠራበት ወቅት የሚፈጠረውን ሙቀት ለመቆጣጠር እና በሚፈተግበት ወቅት የሚፈጠረውን ብናኝ ከሚፈተግበት ክፍል ለማውጣት የታመቀ አየር በዘንጉ ውስጥ እንዲያሳልፍ ተደርጎ የተሠራ ነው፡፡
Image Abstract