INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date
የአፈርና ውሃ መከላከያ መሣሪያ ላይ የተደረገ ማሻሻያ
የግ.ሞ ቁጥር : | 463 |
ማመልከቻ ቁጥር : | ET/UM/2012/1134 |
ማመልከቻ ቀን : | 07/08/2012 እ.አ.አ. |
የቀደምትነት መግለጫ : | የማመልከቻ ቀን የቀደምትነት ቀን ነው |
ምዝገባ ቀን : | 24/05/2013 እ.አ.አ. |
ዓለም አቀፍ ምደባ : | |
የፈጠራው ርዕስ : | የአፈርና ውሃ መከላከያ መሣሪያ ላይ የተደረገ ማሻሻያ |
የፈጠራው ሠራተኛ : | አብርሃም ገብረዓቢየ እግዚእ፤ አክሱም፣ ትግራይ - ኢትዮጵያ |
አመልካች : | አብርሃም ገብረዓቢየ እግዚእ፤ አክሱም፣ ትግራይ - ኢትዮጵያ |
ወኪል : | የለም |
አብስትራክት: |        አነስተኛ ፈጠራው የአፈርና ውሃ መከላከያ መሣሪያ ላይ የተደረገ ማሻሻያን ይመለከታል፡፡ ይህ ፈጠራ በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች የተሸረሸሩና ለምነታቸውን ያጡ መሬቶችን እንዲሁም በመሬት መሸርሸር የተፈጠሩ ወንዞችንና ሸለቆዎችን መልሶ በማልማትና ለመሬት መሸርሸር የተጋለጡ መሬቶችን ተጋላጭነታቸውን በመቀነስ የእርሻ መሬቶችን ምቹ በማድረግ ምርትና ምርታማነትን መጨመር የሚችል መሣሪያ ነው፡፡ |