INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date

የመታሻ ዘይት አዘገጃጀት ዘዴ

አነስተኛ ፈጠራው የመታሻ ዘይት አዘገጃጀትን ዘዴን ይመለከታል፡፡ ይህ የገላ መታሻ (Massage Oil) ከሦስት በተፈጥሮ የሚገኙ እፅዋት ከተገኙ ዘይቶች ድብልቅ (mixture) በመጠን (ratio) ተቀላቅሎ የተዘጋጀ የመታሻ ዘይት ነው፡፡

የፀጉር ዘይት አዘገጃጀት ዘዴ

አነስተኛ ፈጠራው የፀጉር ዘይት አዘገጃጀት ዘዴን ይመለከታል፡፡ ይህም ኒም ተሸካሚ የፀጉር ዘይት ከሦስት ዓይነት ለምግብነት ከሚያገለግሉ እፅዋትና ከኒም ዛፍ አካላት ላይ የተወሰኑትን በመውሰድ የተዘጋጀ የፀጉር ዘይት ነው፡፡ በተጨማሪም ለፀጉራችን እና ለፀጉራችን ቆዳ የሚያስፈልጉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ስለሆነ...

እንጀራ መጋገሪያ ማሽን ላይ የተደረገ ማሻሻያ

አነስተኛ ፈጠራው እንጀራ መጋገሪያ ማሽን ላይ የተደረገ ማሻሻያን ይመለከታል፡፡ ይኸውም የተቦካውን ሊጥ በስር በሚሽከረከረውና በጋለው በብረት በተሰራ መጋገሪያ ላይ በማድረግ ከበሰለ በኋላ ቀዝቃዛ አየር በመልቀቅ በማቀዝቀዝ እንዲሁም ከብረቱ ላይ እንጀራውን በማላቀቅ በቀጭኑ በመጋገሪያ ብረቱና በእንጀራው መሃል...

ከሲሚንቶ ፋብሪካና ከአስፓልት ፕላንት የሚለቀቅ በካይ አቧራ ማስወገጃ ማሽን

አነስተኛ ፈጠራው ከሲሚንቶ ፋብሪካና ከአስፓልት ፕላንት የሚለቀቅ በካይ አቧራ ማስወገጃ ማሽንን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው ከሲሚንቶ ፋብሪካና ከአስፓልት ፕላንት የሚለቀቅ በካይ ብናኝ አቧራ ማስወገድ የሚችል ሲሆን፤ በተጨማሪ ነፍሳት፣ ዝንብና፣ ትንኝ፣ የወባ ትንኝና ቢንቢ ማስወገድ የሚችል፤ ሳር ማጨድ የሚችል ሆኖ፤...

በእግር የሚከፈት የእጅ መታጠቢያን ይመለከታል

አነስተኛ ፈጠራው በእግር የሚከፈት የእጅ መታጠቢያን ይመለከታል፡፡ ይህም በእግር የሚከፈተው የእጅ መታጠቢያ እንደ ማንኛውም የእጅ መታጠቢያ ከዋናው የውሀ መስመር ወይም ከታንከር ጋር በቧንቧ በማገናኘት ለመታጠቢያነት በተፈለገው ቦታ ከቤቱ ግድግዳ ጋር ይታሰራል፤ ከዚያም ለመታጠብ የሚፈልገው ሰው ውሃውን ለመክፈት...