INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date

SECURITY ALARM

አነስተኛ ፈጠራው SECURITY ALARMን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው ለመኖሪያ ቤቶችና ለድርጅቶች ደህንነት ጥበቃና ለእሳት አደጋ መጠቆሚያ የሚውል ሲሆን፤ መሣሪያው መቆጣጠሪያ ፓነል /Control Panel (7)፣ የአደጋ ጊዜ ማብሪያ ማጥፊያ /Emergency Switch (8)፣ ቁልፍ /Key Pad (9)፣ እንቅስቃሴ...

የጎን ርቀት የሚለካ መሣሪያ

አነስተኛ ፈጠራው የጎን ርቀት የሚለካ መሣሪያን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው ከጥቃቅን ብረታ ብረቶች ተበይዶ የተሠራ ሲሆን፤ የትሪግኖሜትሪና የሲሚላሪቲ ሂሣብ ሕጎችን በመጠቀም የትኛውንም ከፍታ በአንግልኦፍ ኢሊቤሽን ማግኘት ይችላል፡፡ የፈጠራው የላይኛው አካል ራይት አንግል ትሪያንግል ሲሆን፤ የታችኛው ክፍል ሦስት...

Fleet Management Apparatus

አነስተኛ ፈጠራው Fleet Management Apparatusን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው የሞባይል ኔትወርክ አንቴና፣ ጂፒኤስ መቀበያ አንቴና፣ የመኪና አካል፣ ከመኪና አካል ጋር ማሰሪያ፣ ማይክራፎን፣ ሪፖርት ፕሮሰሰር፣ ቴሌሜትሪክ መስመሮች፣ ባትሪ፣ ማብሪያና ማጥፊያ፣ እንዲሁም የመኪና ባትሪ መስመር የያዘ ሲሆን፤...

ለምግብነት አገልግሎት ከሚውል የነጭ ሽንኩርት ክኒን አዘገጃጀት ዘዴ

አነስተኛ ፈጠራው ለምግብነት አገልግሎት ከሚውል የነጭ ሽንኩርት ክኒን አዘገጃጀት ዘዴን ይመለከታል፡፡ ይህም የነጭ ሽንኩርት ክኒን ለአጠቃቀም እንዲመች ሆኖ ከነጭ ሽንኩርትና ሌሎች መቀላቅሎች ጋር ተደባልቆ የተዘጋጀና የአፍን ጠረን ሽታ የማይለውጥና የማያቃጥል ሆኖ የተዘጋጀ ነው፡፡

ከተፈጥሮ ዕፅዋት የፀጉር ቅባት አዘገጃጀት ዘዴ

አነስተኛ ፈጠራው ከተፈጥሮ ዕፅዋት የፀጉር ቅባት አዘገጃጀት ዘዴን ይመለከታል፡፡ ይህም ለምግብነት ከሚያገለግሉ ዕፅዋት፤ ከአደስ፣ ከስነመኪ እና ከከርከዴ፣ ከፓራፊን ወይም ከሚነራል ዘይት፣ ለሽታ ወይም ለመዓዛ ከሚያገለግሉ ውጤቶች በአንድነት ተቀነባብሮ የተዘጋጁ የፀጉር ዘይቶች ናቸው፡፡