INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date INID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic DateINID CODES: Internationally agreed Numbers for the Identification of Bibliographic Date

Content with Patent Utility Model .

TEXTILE SIZING COMPOSITIONS AND METHOD OF PREPARING

አነስተኛ ፈጠራው TEXTILE SIZING COMPOSITIONS AND METHOD OF PREPARING ይመለከታል፡፡ ይህም ለጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪዎች የሚያገለግል ሆኖ የPVA አጠቃቀም መጠንን በ75 የሚቀንስ ነው፡፡ የሚዘጋጀውም እንሰት 60-80 እና ማሽላ ወይም በቆሎ 20-36 በመጠቀም ነው፡፡

በሕንፃ ላይ የሚገጠም መጸዳጃ ቤት

አነስተኛ ፈጠራው በሕንፃ ላይ የሚገጠም መጸዳጃ ቤትን ይመለከታል፡፡ ይህ ፈጠራ በሕንፃዎች ስፋትና መጠን ወደላይ ከሕንፃው ጀርባ የሚተከል ሲሆን፤ ከሁሉም ሕንፃዎች ላይ የሚወርዱትን የፈሳሽ ሽንትና ደረቅ ዓይነምድር በቱቦዎች አማካኝነት ወደተዘጋጀለት ሳጥን እንዲወርድ (እንዲጠራቀም) ተደርጎ የተሠራ ሲሆን፤...

የአፈርና ውሃ መከላከያ መሣሪያ ላይ የተደረገ ማሻሻያ

አነስተኛ ፈጠራው የአፈርና ውሃ መከላከያ መሣሪያ ላይ የተደረገ ማሻሻያን ይመለከታል፡፡ ይህ ፈጠራ በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች የተሸረሸሩና ለምነታቸውን ያጡ መሬቶችን እንዲሁም በመሬት መሸርሸር የተፈጠሩ ወንዞችንና ሸለቆዎችን መልሶ በማልማትና ለመሬት መሸርሸር የተጋለጡ መሬቶችን ተጋላጭነታቸውን...

የጤፍ መዝሪያ ማሽን

አነስተኛ ፈጠራው የጤፍ መዝሪያ ማሽንን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው ተሽከርካሪ ሆኖ ጤፍን እና ሌሎች ደቃቅ ዘር ያላቸውን እህሎች መስመራቸውን ጠብቆ በሚፈለገው የዘር መጠን መሠረት ለመዝራት የሚያገለግል ማሽን ሲሆን፤ ፈጠራው በሚገፋበት ወይም በሚጎተትበት ወቅት ከጎማው ጋር የተያያዘው የዘር መያዣ በውስጡ ያለውን ዘር...

የሩዘ መፈልፈያ እና መፈተጊያ ማሽን

አነስተኛ ፈጠራው የሩዝ መፈልፈያ እና መፈተጊያ ማሽንን ይመለከታል፡፡ ፈጠራው በኤሌክትሪክ ወይም በናፍጣ ሞተር የሚሠራ ሆኖ ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የአሉት ሲሆን፤ አንደኛውና የላይኛው ክፍል ገለባውን የሚለይ ሆኖ ገለባውን እንዲለይ ሁለት ተሸከርካሪ ጎማዎች እና በሁለቱ ጎማዎች መካከል ያለውን ክፍተት የሚመጥን...