Web Content Display
Web Content Display
የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት በሥሩ በሚገኙት ሦስት ማዕከላት ላሉ የምርምር ዳይሬክቶሬቶች ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለሙያዎች እንዲያመለክቱ ይጋብዛል፡፡
የሥራ መደቡ መጠሪያ | የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ስር ለሚገኙ ዳይርክቶሬቶች፡ (የቴክሎጂ መሰረተ-ልማት ግንባታና አገልግሎት፣ የቴክኖሎጂ ምርምርና ልማት፣ ሴክተር ሞደርናይዜሽን፣ ስታርትአፕና ኢኖቬሽን ፕሮሞሽን፣ ስልጠናና ድጋፍ፣ መረጃ አደረጃጀትና እውቀት አስተዳደር፣ ኮምፒውቲንግ እና አናሊሲስ፣ የኢንፎርሜሽን ሲስተምና መሰረተ-ልማት እና ሚዲያና መረጃ ስርጭት ዳይርክቶሬት) | ||
ተፈላጊ የትምህርት መስክ | Materials Engineering, Process Engineering, Environmental Engineering, Transport Engineering, Political Science and International Relations, Journalism and Communication, Media Study and Communication, Psychology, Sociology, Electrical Engineering, Computer Engineering, Power Engineering, Mechanical Engineering, Manufacturing Engineering, Energy Engineering, Statistics, Economics, Applied Engineering, Industrial Engineering, Mechatronics Engineering, Project Engineering, Systems Engineering, Computer Science, Information Technology, Artificial Intelligence, Cyber Security Engineering, Data Structure and Algorithms, Robotics, Computer Security, Machine Learning, Computer Graphics, High Performance Computing, Data Analytics, Data Base Systems, Computer Systems Architect, Modeling and Simulation, Cryptography and Information Security, Data Science and Systems, Public Health, Entrepreneurship ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ | ||
የሥራ መደቡ | ተፈላጊ ችሎታ | ብዛት | ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም |
ተባባሪ ተመራማሪ-II |
| 20 | 7284 ደመወዝ፣ 4000 የቤት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች |
| |||
ተመራማሪ-I |
| 27 | 8651 ደመወዝ፣ 4000 የቤት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች |
| |||
ተመራማሪ-II |
| 15 | 10234 ደመወዝ ፣ 4000 የቤት አበል እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች |
ህትመት ወይም የቴክኖሎጂ ዲዛይን ወይም የፈጠራ ዉጤት ያለው/ያላት:: |
ማሳሰቢያ፡-
- ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው፡-
- ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ማመልከቻ/Application Letter/፣ካሪኩለምቪቴ(CV)፣ የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ የThesis/Dissertation እና የሌሎች ሕትመቶች Abstract፣ አያይዘው መላክ ይኖርባቸዋል፤ በተጨማሪም ስልክ ቁጥር እና ኢሜይል በማመልከቻቸው ላይ መግለጽ ይኖርበታል፡፡
- የምዝገባ ሁኔታ በOnline http://www.techin.gov.et/am/web/sticsite/techin12
ብቻ ሲሆን አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በኢሜል Vacancy@techin.gov.et አያይዘው መላክ ይኖርባቸዋል፤
- ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፤
- ለፈተና የሚቀርቡትን ተወዳዳሪዎች በአድራሻቸው የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን::
- ተቋሙን የተመለከቱ ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ የፌሥቡክ አድራሻችን Technology and Innovation Institute, Ethiopia ወይም የኢንስቲትዩቱን ድረ-ገፅ www.techin.gov.et በመጠቀም ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን::
አድራሻ፡-
የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት
ከሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በስተጀርባ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት (የቀድሞው የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል)
ፖስታ ሣጥን ቁጥር 2884፤ አዲስ አበባ
የቢሮ ስልክ ቁጥር፡ +251111265223