ጽ/ቤቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አደረገ

ጽ/ቤቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አደረገ

————————-

ሀገራችን በአሁኑ ወቅት የገጠማትን ችግር በተባበረ ክንድ ለመመከት መንግስት ያደረገውን ጥሪ በመቀበል የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ሠራተኞች እና አመራሮች ከደሞዛቸው እንዲሁም የአእምሯዊ ንብረት ወኪሎች ከለገሱት የገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ የህልውና ዘመቻ በማድረግ ላይ ለሚገኙት የሠራዊቱ አባላት ጳጉሜን 1/2013 ዓ/ም የደም ልገሳ አደረጉ፡፡

በህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ የጀግንነት ተግባር በመወጣት ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ማድረግ የሚያኮራ ተግባር መሆኑን የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክትር ኤርሚያስ የማነብርሃን ገልጸዋል፡

Share on facebook
Facebook
Share on twitter
Twitter
Share on linkedin
LinkedIn
Contact Info

Email : info@eipo.gov.et
Address:

+251 115 52 80 00
+251 115 52 72 02
FAX :-  +251 115 52 92 99
25322/1000

Sitemap
Usefull Links